በጋ 2020/21 (Seasonal Agrometeorologicals)


በአጠቃላይ የበጋ ወራት 2020/21 የክረምቱ ዝናብ በመደበኛ ሁኔታ ከመውጣቱ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የክረምት ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ የደረሱ ሰብሎችን ለመሰብሰብ አወንታዊ ጎን ቢኖረውም በአብዛኛው በምዕራባዊ የሃገሪቱ ክፍሎች ላይ የዝናቡ ሁኔታ እሰከ ኦክቶበር መዘግየት እድገታቸውን ባልጨረሱ ሰብሎች፣ ዘግይተው በተዘሩ እንዲሁም ቋሚ ተክሎች የውሀ ፍላጎት መሟላት በተጨማሪም ለውሀና ለግጦሽ ሳር አቅርቦት የነበረው አወንታዊ አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነበር፡፡