Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 390 results

Daily Weather Report 25 October 03
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ምዕራብ፣ መካከለኛው፣ ምስራቅና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ሲዳማ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ማዕከላዊና በደቡብ ኢትዮጵያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መ…

Daily Weather Report 25 October 02
በትናንትናዉ ዕለት በማዕከላዊ ትግራይ፣ ምዕራብ፣ በመካከለኛና ምስራቅ አማራ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ፣ ምስራቅና መካከለኛ ኦሮሚያ፣ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ሲዳማ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር…

Daily Weather Report 25 October 01
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ትግራይ፤ በምዕራብ፣ መካከለኛውና ምስራቅ አማራ፤ በቤንሻንጉል ጉምዝ፤ በምዕራብ፣ መካከለኛው፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፤ በጋምቤላ፤ በደቡብ ኢትዮጵያ፤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና ሲዳማ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ …

Daily Weather Report 25 September 30
በትናንትናው ዕለት በምዕራብና ምስራቅ አማራ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ምዕራብ፣ መካከለኛውና ደቡብ ኦሮሚያ፣ ደቡብ ምዕራብ፣ ማዕከላዊና ደቡብ ኢትዮጵያ፣ አፋር እና ሰሜን ሶማሌ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎ…

Daily Weather Report 25 September 29
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋንና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአይራ፣…

Daily Weather Report 25 September 26
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሽ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አ…