You Are Here: Home > Press Releases > Press Release Viewer
        
 

Met-NEWS-Monthly-vol-4-no-9-March-2018 (March 23, 2018)

 
   
 

Download in PDF Format


እያዯገ ሇመጣው የመረጃ ፍሊጎት ምሊሽ መስጠት የሚቻሇው የአቅም
ግንባታ ሥራዎችን ከማከናወን ጎን ሇጎን ሇመረጃ ተዯራሽነት ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጎሌበት እንዯሚገባ ተገሇጸ
ከመንግስታዊ ተቋማትና መንግስታዊ ካሌሆኑ ዴርጅቶች ጋር ተቀናጅቶ መሥራት የአየር ሁኔታና ጠባይ መረጃዎችን ሇአገሌግልቱ ተጠቃሚዎች ይበሌጥ ተዯራሽ ሇማዴረግና የህብረተሰቡን የመረጃ ተጠቃሚነት እውን ማዴረግ ያሇውን ጠቀሜታ በሚያሳይ ጥናታዊ ጽሐፍ ሊይ ውይይት ተካሄዯ፡፡
ጥናታዊ ጽሐፉ የቀረበው ብሔራዊ የሚቲዎሮልጂ ኤጀንሲ ከክርስቲያን ኤይዴ ጋር በመተባበር ኬር/BRACED ፕሮጀክት በመቅረፅ የአየር ጠባይ አገሌግልትን ባሇፉት ሦስት ዓመታት ሇአርሶ አዯሩ ተዯራሽ ሇማዴረግ ያከናወናቸው ሥራዎችንና በሂዯቱም የተገኙ ውጤቶችንና ያጋጠሙ ተግዲሮቶችን በጥሌቀት በመገምገም ሇቀሪ ሥራዎች ትምህርት ሉሆኑ የሚችለ እና ሉሻሻለ የሚገቡ ጉዲዮችን በመሇየት ተገቢውን ማስተካከያ ሇማዴረግ ታስቦ እ.ኤ.አ ከፌብራሪ 16-17 2018 በአዱስ አበባ ጌት-ፋም ሆቴሌ በተ዗ጋጀውና ከ80 በሊይ ባሇዴርሻ አካሊትን ባሳተፈ የምክክር መዴረክ ሊይ መሆኑ ታውቋሌ፡፡
የምክክር መዴረኩን በንግግር የከፈቱት የኤጀንሲው ዋና ዲይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ በአየር ሁኔታና ጠባይ አገሌግልት ማሻሻሌ ሊይ ትክረት በማዴረግ ባሇፉት ሦስት ዓመታት ተግባራዊ ሲዯረግ በቆየውና የአቅም ግንባታ ሥራዎችና የተገኙ ውጤቶችን ሇመገምገም በተ዗ጋጀው መዴረክ ሊይ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ሀገር በፕሮጀክቱ ሲሳተፉ ሇቆዩ የ዗ርፉ ተመራማሪዎችና ባሇዴርሻ አካሊት ምስጋና አቅርበዋሌ፡፡
ከጊዛ ወዯ ጊዛ ከሚሇዋወጠው የአየር ሁኔታና ጠባይ ጋር ተያይዝ በወቅቶች የዜናብ አገባብና አወጣጥ ሊይ ከአየር ሁኔታና ጠባይ ጋር ተያይዝ አለታዊ ተፅዕኖ እየፈጠረ መሆኑንና ከዙህም ጋር ተያይዝ ባሌተሇመዯ ሁኔታ የዯረቅ

Back to List


 
   
   

RSS Subscribe for Bulletins